ሀገሬ ቲቪ

ፈታኙ የሲሚንቶ ገበያ

ኅብረት ሥራ ማኅበራት ሲሚንቶ ቸርቻሪዎችን ተክተው ሊሠሩ ነው ተባለ።የሲሚንቶ ቸርቻሪ ነጋዴዎችን ሙሉ በሙሉ ከስርዓቱ እንዲወጡ በማድረግ በየክልሉ ያሉ የሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ተክተው እንዲሠሩ ለማስቻል እየተሠራ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።

በአሁን ወቅት በገበያው ላይ በቂ የሲሚንቶ ምርት አለመኖሩም ተገልጿል።አንድ ኩንታል ሲሚንቶ በአማካይ እስከ አንድ ሺሕ አንድ መቶ ብር ድረስ እየተሸጠ ነው።በገበያው ላይ መንግሥት ሲያደርግ የነበረው ቁጥጥር በማላላቱ ችግሩ እንዲባባስ ሆኖል።

በፍሬህይወት ታደሰ
2022-05-23