ሀገሬ ቲቪ

150 በረራዎች ተሰረዙ

በእንግሊዝ ዛሬ ብቻ 150 በረራዎች ስለተሰረዙ የጉዞ መስተጓጎል ቀጥሏል፡፡ ትልልቅ ደንበኞች ያሏቸው እንደ ኢዚ ጀት 31 ፣ቱ ፣ብረቲሽ አየር መንገድ 124 እና ሌሎችም በረራዎችን በሕዝብ መጨናነቅ ምክንያት ለመሰረዝ ተገደዋል፡፡

በሀገሪቷ በድምቀት የሚከበረውን በዓል አስታኮ ነው አየር መንገዶች የተጨናነቁት፡፡ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ እስከ ሁለት ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎች ለመብረር በዝግጅት ላይ ናቸው፡፡

በፍሬህይወት ታደሰ
2022-06-01