ዓለማችን እያስተናገደች ባለቸው አለመረጋጋት በ2022 ብቻ የዓለማችን ባለጸጎች ከአንድ ትሪሊየን ዶላር በላይ ማጣታቸውን የብሉምበርግ ዘገባ አመላክቷል፡፡
የኮሮና ወረርሽኝ በተነሳበት ጊዜ ባልታሰበ ደረጃ የሀብት መጠናቸው የጨመረው ባለጸጎቹ አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል ተብሏል፡፡
እንደ ብሉምበርግ ዘገባ የቴስላ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤለን መስክ 73 ነጥብ 2 ቢሊዮን የአማዞኑ ጄፍ ቤዞስ 65.3 ቢሊየን እንዲሁም የፌስቡኩ ማርክ ዙከርበርግ 64 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር እንዳጡ አመላክቷል፡፡
በዮሴፍ ከበደ
2022-06-14
