ሀገሬ ቲቪ

የቻይና የጠፈር ቅድድሞሽ

ቻይና በ2020ዓ.ም የመጀመሪያውን የጠፈር የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት አቅዳለች፡፡

በህዋ ላይ ያለውን የፀሐይ ብርሃን ወደ ኤሌክትሪክ አቅርቦት በመቀየር ሳተላይቶችን በምህዋሩ ለማሽከርከር ወይም ኃይልን ወደ ምድር ለማስተላለፍ በማቀዱን የቻይና የጠፈር መንኮራኩር አምራች የሆነው ቻይና የሕዋ አካዳሚ ገልጿል፡፡

ይህ የፀሐይ ብርሃን ከከባቢ አየር ውጭ የበለጠ ብሩህ እንደመሆኑ መጠን ቀኑን ሙሉ እንደሚያበራም ተገልጿል፡፡ የዢዲያን ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ ቡድን በዚህ ወር ለሕዋ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የመጀመሪያውን ሙከራ ያድርጋል።

በፍሬህይወት ታደሰ
2022-06-22