ሀገሬ ቲቪ

9 ሺሕ የትግራይ ተወላጆች እንዲለቀቁ ተጠየቀ

የኢትዮጵያ ሰብዐዊ መብቶች ኮሚሽን በመጠለያ ጣቢያ ስም በብሔር ማንነት ላይ የተመሰረተ ሕገ ወጥ እና የዘፈቀደ እስር ተፈጽሟል አለ።

በአፋር ክልል ሰመራ እና አጋቲና መጠለያዎች የሚገኙ ወደ 9 ሺሕ የሚጠጉ የትግራይ ተወላጆች ለደኅንነታቸው ጥበቃ እና በወንጀል ጥርጣሬ የሚፈለጉ ሰዎችን ለመለየት በሚል ያሉበትን ሁኔታ አሳሳቢ ነው፤ በአፋጣኝ ሊለቀቁ ይገባል ብሏል ባወጣው መግለጫ።

በፍሬሕይወት ታደሰ
2022-06-30