የገንዘብ ሚኒስተር ሚኒስትር ዲኤታ የሆኑት ዶክተር እዮብ ተካልኝ በተገኙበት 53 ፕሮጀክቶች በገላን ከተማ ተመረቁ።
እነዚህ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በህብረተሰቡ ተሳትፎ፣ መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጂቶች ድጋፍ እና በመንግስት በጀት የተሰሩ መሆናቸው ተገልጿል።
ከተመረቁት ፕሮጀክቶች መካከልም ትምህርት ቤት፣ ጤና ጣቢያ እና የውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገድ ይገኙበታል።
በአብርሃም በለጠ
2022-07-04
