ሀገሬ ቲቪ

የጤና ማስተባበሪያ ቡድን ተቋቋመ

የአፍሪካ ህብረት በዙኑቲክ በሽታ ላይ ወጥ የሆነ አንድ የጤና ማስተባበሪያ ቡድን አቋቋመ።

ዙኑቲክ በሽታዎች በእንስሳትና በሰዎች መካከል በሚተላለፉ ጀርሞች የሚከሰቱ እንደሆኑ ይታወቃል።

የጤና ጥበቃ ስትራቴጂው በአባል ሀገሮች ውስጥ ለማስተባበር፣ ለመደገፍ፣ ለመከታተል እና አፈፃፀሙን ለመገምገም ያግዛል ተብሎለታል፡፡

በመቅደስ እንዳለ
2022-07-05