
የሊቢያ መንግሥት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎችን ለመጠገን 210 ሚሊዮን ዶላር ወጪ መደረጉን አስታወቀ፡፡
የሀገሪቱን የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎችን ለመጠበቅ ባለፉት ሁለት ዓመታት 1 ቢሊዮን የሊቢያ ዲናር (ወደ 210 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር) ተመድቧል፡፡
አዳዲስ የኃይል ማመንጫዎች በደህንነት እና ቴክኒካዊ ምክንያቶች ሳቢያ እስካሁን ጥቅም ላይ አልዋሉም ተብሏል።
በሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ለዓመታት በዘለቀው የትጥቅ ግጭት እና አለመረጋጋት ሊቢያውያን በየቀኑ በተለይም በበጋው ወቅት ለ14 ሰዓታት የኃይል መቆራረጥ ያጋጥማቸዋል።
በመቅደስ እንዳለ
2022-07-05