ሀገሬ ቲቪ

አንድ ሦስተኛ ልጃገረዶች በታዳጊነታቸው እናት ይሆናሉ

በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት ውስጥ ከሚገኙት ሴቶች አንድ ሦስተኛው ገና በለጋ እድሜያቸው እናቶች ይሆናሉ ሲል የተባበሩት መንግስታት የጾታ እና የስነ ተዋልዶ ጤና ኤጀንሲ የ (ዩ.ኤን.ኤፍ.ፒ.ኤ) ጥናት ይፋ አደርገ።

በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት የሚገኙ ልጃገረዶች ገና 19 ዓመት ሳይሞላቸው የልጅ እናት እንደሚሆኑ ባደረኩት ጥናት አረጋግጫለው ብሏል። የስነ ተዋልዶ እና የጤና መረጃዎች ለታዳጊዎቹ በአግባቡ ባለመድረሳቸው ምክንያት መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል።

በሳምሶን ገድሉ
2022-07-06