ሱዳን ከ1 ወር በፊት ዘግታው የነበረውን እና ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ቁልፍ ድንበር ከፈተች።
በድንበር አካባቢ የታጠቁ ኃይሎችን ለመቆጣጠር በኢትዮጵያ በኩል የታየው በጎ ፍቃድ የድንበር በሩ እንዲከፈት ምክንያት መሆኑን ሱናን ዋቢ አድርጎ ቢቢሲ አስነብቧል።
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሱዳኑ መሪ ሌ/ጄኔራል አብደል ፋታህ አል ቡርሐን ከሳምንታት በፊት ለኢጋድ ስብሰባ በኬንያ በተገኙበት ወቅት ስለሁለቱ ሀገራት እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ውይይት ማድረጋቸው አይዘነጋም።
በፍሬሕይወት ታደሰ
2022-07-18
