የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዩኔስኮ የቪክቶሪያ ፏፏቴ የቅርስ ደረጃውን ሊያጣ ይችላል ሲል አስጠነቀቀ።
የዚምባብዌ እና የዛምቢያ መንግስታት በቪክቶሪያ ፏፏቴ አካባቢ የጎልፍ መጫወቻ ሜዳ፣ ሎጅ እና የውሃ ሃይል ማመንጫ ግድብ ለመስራት ያቀዱትን እቅድ ተከትሎ ዩኔስኮ ዝነኛውን የቱሪስት መዳረሻ ይጎዳዋል በሚል ስጋት ገብቶታል።
ቪክቶሪያ ፏፏቴ በጎጎሮሳዏኑ 1989 ነው የአለም ቅርስ በመሆን የተመዘገበው።
በመቅደስ እንዳለ
2022-07-22
