ሀገሬ ቲቪ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እርምጃ ወሰደ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሥነ-ምግባር ጥሰት ሲፈጽሙ በተገኙ 120 አመራርና ሠራተኞች ላይ እርምጃ ወስጃለሁ ብሏል።

እርምጃው የተወሰደው በአገልግሎት አሰጣጥ ወቅት ከደንበኞች በቀረበ ቅሬታ ነው።

በዚህም መሰረት ለ 27 ሰዎች የቃል ማስጠንቀቂያ ፣ ለ 356 ሰዎች የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ፣ ለ 568 ሰዎች የደመወዝ ቅጣት ፣ 24 ሰዎችን ከቦታ የማንሳት እንዲሁም 75 ሰዎችን ከድርጅቱ ማሰናበቱን አስታውቋል።

በዮሴፍ ከበደ
2022-07-29