በአንጎላ በ300 ዓመታት ውስጥ ከተገኘው ትልቁ 170 ካራት የሚመዝን ሮዝ አልማዝ ተገኘ።
የተገኘው አልማዝ “ሉሎ ሮዝ” እየተባለ ይጠራል ሲል የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል። አልማዙ በአለም አቀፍ ጨረታ በአንጎላ መንግስት የአልማዝ ግብይት ኩባንያ ሶዲያም ይሸጣል ተብሏል።
በመቅደስ እንዳለ
2022-08-01