
አፕል በጎጎሮሳውያኑ ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ባሉት ሶስት ወራት ትርፉ በ11 በመቶ ቀነሰ። የቴክኖሎጂ ኩባንያው ከዓለም አቀፉ የኢኮኖሚ ውድቀት ሊያመልጥ አልቻለም ተብሏል።
የኩባንያው ሽያጭ በሚደራበት በቻይና ሳይቀር ሽያጩ በ1 በመቶ ቀንሷል። አፕል በመላው ዓለም አንድ ቢሊዮን ተኩል ምርቶቹ በሰዎች እጅ ላይ ይገኛሉ።
በመቅደስ እንዳለ
2022-08-01