ሀገሬ ቲቪ

አውሮፓ ከፍተኛ ድርቅ አጋጥሞታል

በአውሮፓ የአህጉሪቱን 45 በመቶ ያካለለ ድርቅ መከሰቱ ተገለጸ። ከነዚህም 15 በመቶው የከፋ ነው ተብሎል።

በድርቁ ሳቢያ በፈረንሳይ በጣሊያን በስፕን ወንዞች ደርቀዋል የተዘሩ ሰብሎችም ከጥቅም ውጭ ሆነዋል።

የአውሮፓ ከተሞቸም ከአሰርት ዐመታት በኅላ ከፍተኛ የተባለውን ሙቀት አእያስተናገዱ መሆኑን ዘጋርዲያን ዘግቦል።

በዮሴፍ ከበደ
2022-08-09