ሀገሬ ቲቪ

የገቢዎች ሚኒስቴር የእቅዴን 93.53 % አሳካሁ አለ

የገቢዎች ሚኒስቴር በ2014 በጀት ዓመት 336.7 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ። መስሪያ ቤቱ የእቅዱን 93.53 በመቶ ማሳካት መቻሉን ገልጿል ።

ይሀም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ20ነጥብ 7 በመቶ ወይም የ57 ቢሊዮን ብር ብልጫ እንዳለው የገቢዎች ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው ተናግረዋል።

በዮሴፍ ከበደ
2022-08-15