
ኮሎኔል አብዱላኢማይጋ በጊዜያዊነት የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ የተሾሙት ጠቅላይ ሚንስትር ቻጉላ ማይጋ በጤና እክል ኃላፊነታቸውን ባለመወጣታቸው ነው።
ኮሎኔል አብዱላሂ በቃል አቀባይነት ዘምናቸው የቀድሞ ቀኝ ገዥዋን ፈረንሳይን ለዳግም ቅኝ ግዛት እንጂ ልትረዳን አልመጣችም በሚል ጦሯን ከሀገራቸው እንድታስወጣ በማድረግ ይታወቃሉ።
ማሊ ከ2020 ጀምሮ በወታደራዊ መንግስት እያተመራች ያለች ሀገር ብትሆንም ወታደራዊ መንግስቱም በ2024 ዲሞክራሲያዊ ምረጫ ለማድርግ ቃል መግባቱ ይታወሳል።
በዮሴፍ ከበደ
2022-08-23