ሀገሬ ቲቪ

ታይዋን በታሪኳ ከፈተኛ የተባለ የመከላከያ በጀት ልትመድብ ነው

ግዛቲቱ 415 ነጥብ አንድ ቢሊየን የታይዋን ዶላር ወይንም 13 ነጥብ 7 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደምትመድብ አስታውቃለች።

ታይዋን ውታደራዊ አቅሟን ለማሳደግ የወሰነችው የግዛት ይገባኛል ጥያቄ ከምታነሳባት ቻይና ጋር እሰጣ ገባ ውስጥ በመግባቷ ነው።


2022-08-25