
አምባሳደር ጆን ጎድፍሬ ከ 25 ዓመታት በሃላ ወድ ሱዳን የደረሱ የመጀመሪያው አሜሪካ አምባሳደር ሆነዋል።
የአሜሪካ መንግስት ሱዳን የሽብር ቡድኖችን በገንዝብ ትደግፋለችህ በሚል በካርቱም ሚገኘውን ኢምባሲዋን ከ1988 ላይ ጀመሮ ዘግታ ነበር።
የኤምባሲው መክፈት በአሜሪካና በሱዳን መካከል ያለውን ግንኙነት ያጠናክራል ተበሎ ተስፋ ተጥሎበታል። የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ጀነራል አልቡርሃንም የአምባሰደሩን የሹመት ደበዳቤ ተቅበሏችዋል።
በወንድምአገኝ አበበ
2022-09-02