ሀገሬ ቲቪ

የአቢሲኒያ ባንክ ምስራቅ ዲስትሪክት ሰራተኞች ድጋፍ አደረጉ

የአቢሲኒያ ባንክ ሰራተኞች በየካ ክፍለ ከተማ ለሚኖሩ በገቢ ዝቅተኛ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረጉ።

ድጋፉ ቀጣይነት ያለው ሲሆን በቀጣይ ቀናትም በ2 ክፍለ ከተማወች ዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ እንደሚየረግ አስተባባሪወችቹ አስውቀዋል።

የባንኩ ሰራተኞችም ለዚህ ድጋፍ ወደ 1ሚሊዮን ብር ማሠባሠባቸውን ገልፀዋል በቀጣይም ሰራተኞች በተለያዩ የማህበረሰባዊ ሀላፊነታቸውንም እንደሚወጡ ለጣቢያች ገልፀዋል።

በወንድምአገኝ አበበ
2022-09-07