ሀገሬ ቲቪ

የመካከለኛው ምሥራቅ የሙቀት መጠን በእጥፍ ጨመረ

የመካከለኛው ምሥራቅ የሙቀት መጠን በእጥፍ እየጨመር መሆኑ ተገለጸ። አንድ አዲስ የአየር ንብረት ለውጥ ጥናት እንዳመለከተው ከሆነ መካከለኛው ምሥራቅ የአየር ሁኔታ ከዓለም አቀፍ የሙቀት ደረጃ አንጻር በእጥፍ ገደማ እንደጨመረ አመልክቷል።

ይህም አለምን እና ሀዝቦቿ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል ተብሎ ተሰግቶአል። ፈጣን የፖሊሲ ልውጥ ካልተድርገ በቀር ከ400 ሚሊዮን በላይ የአለም ህዝቦች ከፍተኛ ሙቀት እና ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ ድርቅ ሊገጥማቸው እንድሚችል ተመድ በCOP27 የአየር ንብረት ጉባዔ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ተመላክቷል ።

በወንድምአገኝ አበበ
2022-09-13