የህብረቱ ፕሬዘዳንት ኡስላ ቮን ሌን ሩሲያ በዩክሬን ላይ በፈጸመችው ወረራ ሳቢያ የተጣለው ማዕቀብ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል ብለዋል።
ህብረቱ በሩሲያ ላይ የጣለው ማዕቀብ ውጤታማም እንደሆነ ነው ፐሬዝዳንቷ የተናገሩት።
በምሆኑም ሁሉም የህብረቱ ሀገራት ከሩሲያ ጋር ያላቸው ግንኙነት ማዕቀቡን የማይጥስ እንዲሆን ሊያደርጉ እንደሚገባ አሳስበዋል።
በብሩክ ያሬድ
2022-09-14
