የንግሥት ኤልዛቤጥ ሁለተኛ የቀብር ስነ ስርአት ዛሬ ይፈጸማል።ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የበርካታ ሀገራት መሪዎች ሥነ ሥርዓቱን ለመታደም ለንደን ገብተዋል።
የንግስቲቱ አስከሬን የሚያርፈውም የኤደንብራው መስፍን ከነበሩት ባለቤታቸው ጎን፣ በንጉሥ ጆርጅ አራተኛ መታሰቢያ መቅደስ ውስጥ እንደሆን ተገልጿል።
በብሩክ ያሬድ
2022-09-19
