ሀገሬ ቲቪ

በሩስያ ዜጎች ላይ የባልቲክ ሃገራት ዕገዳ

የባልቲክ ሀገራትና ፖላንድ የሩሲያ ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ አገዱ። ባልቲክ ሀገራት የሚባሉት ሉትኒያ ላቲቪያንና ኢስቶኒያ ናቸው። እግዱ ህጋዊ ቪዛ ያለቸውንም ጭምር ያካተተ ነው።

እንደሀገራቱ ውሳኔ ከሆነ ሩሲያ የዩክሬን ወረራዋን እስካልገታች ድረስ የዛች ሀገር ዜጎች ወደ ሀገሮቻቸው በምንም ምክንያት ድርሽ ማለት አይችሉም።

በብሩክ ያሬድ
2022-09-20