የበጋ ዝናብ ተጠቃሚ ለሚሆኑ የሀገራችን አካባቢዎች መጪው 2015 ከሚጠበቀው በታች የሆነ የዝናብ መጠን የሚገኝበት ነው ተባለ።
ይህ የተባለው በአዳማ ከተማ በተዘጋጀው የ 2015 የ አየር ሁኔታ ትንበያ ይፋ ማድረጊያ መድረክ ላይ ነው ።
እንደ ብሄራዊ ሜትሮሎጂ ትንቢያ የደቡብ ፤ የሲዳማና ፤ የሶማሌ ክልሎች ማግኘት ከሚገባቸው በታች የዝናብ መጠን እንደሚያስተናግዱና ሻገር ሲልም ደረቅ ሆነው እንደሚቆዩ ተሰምቷል ።
በሳምሶን ገድሉ
2022-09-22
