የሩሲያው ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተጠባባቂ ጦር በከፊል ለግዳጅ እንዲዘጋጅ ጥሪ ማድረጋቸወን ተከትሎ ነው ዜጎች ለተቃውሞ የውጡት።
በተለይ ፑቲን ጦርነቱን በድል ለመውጣት ሁሉንም አማራጭ እጠቀማለሁ ማለታቸው ኒኩለርንም ይጨምራል በሚል ምዕራባውያን እንደፈሩት የሩሲያ ዜጎችም ጉዳዩ እንዳሳስባቸው እየገለጹ ነው።
በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ከአንድ ሺ ሰዎች በላይ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተዘግቧል።
በብሩክ ያሬድ
2022-09-22
