በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአደባባይ ከምታከብራቸው አበይት በአላት መካከል የመሰቀል ደመራ በአል ዋነኛው ነው።
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላላ ጽ/ቤት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የደመራ እና መስቀል በዓል አከባበርን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ቅዱስነታቸው በመሰቀል ቤትከርስቲያን ሰላም ታውጃለች በለዋል ።
የቤት ከርስቲያኒቱ ምአመናን ከርስቲያናዊ ጨዋነትን በተላበሰ መልኩ በአሉን እንዲያከብሩት እና በበአሉ ወቅትም ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች አንስተዋል።
ቤተክረስቲያኗ በአሉን በድምቀት እና በሰላም ለማክበር 11 አባላት ያሉት ኮሚቴዎች ተዋቀርው ሰራዎች መሰራተችውን አንሰትዋል።
ቤተከርስቲያኗ ለምታነሳቸው አንዳንድ ጥያቂዎች በህግ እና በሰርአት ጉዳዮን እይተከታተልች ሰለሆነ ምአመናንኑ ከአላሰፈላጊ ነገሮች እራሱን እንዲጠብቅ እና በአሉን በሰላም እንዲያሳልፉ መልክታቸውን አሰተላለፈዋል።
በወንድምአገኝ አበበ
2022-09-23
