አክራሪ ቀኝ ዘመሟ ጆርጂያ መሎኒ ለጠቅላይ ሚንስትርነት በተካሂደው ምርጫ አብላጫውኝ ድምጽ ማግኘታቸው እየተገለጸ ነው።
ጆርጂያ መሎኒ የሚመሩት የጣልያን ውንድማማቾች ኢታሊያን ብራዘርስ የተስኘው ፓርቲ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ወደ ስልጣን የመጣ እጅግ አክራሪ ቀኝ ዘመም ፓርቲ ነው ተብሏል።
የአውሮፓ ህበረትን ሃሳብ መቃወም ፣ ድንበርን ለስደተኞች ዝግ ማድረግ፣ የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት በጣሊያን ላይ ያላቸውን ተጽኖ መግታት አዲሷ ጠቅላይ ሚንስትርና ፓርቲያቸው ለመከውን የሚያስቡት ተግባር ነው።
ይህ ሀሳባቸው ጆርጂያ መሎኒ ከጽንፈኛው ከቬኒቶ ሞሶሎኒ ጋር እንዲመሳሰሉ እያደረጋቸው ነው።
በብሩክ ያሬድ
2022-09-26
