
አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ አደጋን ለመቋቋም 2.5 ትሪሊየን ዶላር ያስፈልጋታል። የCOP27 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በህዳር ወር በግብጽ ይደረጋል።
የኦልል አፍሪካን ኒውስ ዘገባ እንዳመላከተው ከሆነ ታዳጊ ሀገራት እስከ 2023 ዓ.ም. ድረስ የአየር ንብረት ለውጥ አደጋን ለመቋቋም 6 ትሪሊዮን ዶላር ያስፈልጋቸዋል።
ከእዚህ የገንዘብ መጠን ውስጥ 1.4 ቢሊዮን ህዝብ ያላት አፍሪካ 2.3 ትሪሊዮኑ የግድ ያስፈልጋታል ነው የተባለው።
አፍሪካ ከጠቅላላው የግሪን ግሀውስ ውስጥ 5 በመቶውን ብቻ ድርሻ ቢኖራትም የአየር ንብረት ለውጥ ዳፋው በእጅጉ እየጎዳት ያለች አህጉር ነች። ዘገባው የኦልል አፍሪካን ኒውስ ነው።
በሳምሶን ገድሉ
2022-09-29