ሀገሬ ቲቪ

የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር በኢትዮጵያ

በአለም አቀፍ ደረጃ በ3ተኛ እንዲሁም በሃገራችን ደግሞ በ2ተኛ ደረጃ የሚገኝ የካንሰር አይነት ነው የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ። በአሁኑ ወቅት የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር በሃገራችን በሰፋት እየታየ የሚገኝ ካንሰር ነው ።

ይህ ካንሰር ሂውማን ፓፒሎማ በተባለ ቫይረስ ኢንፌክሽን የሚከሰት ነው። ለመሆኑ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምልክቶቹ ምን ይመሰላሉ ዶክተር እስክንድር ግዛው።

የካንሰር ህመም አጋላጭ ሁኔታዎች ብዙን ግዜ ገልጽ አይደሉም ። የማሀጸን በር ጫፍ ካንሰርስ አጋልጭ ሁኔታዎችን በገልጸ ዪትወቃሉ ፣ መከላኪያ መንገዶችሁስ ምን ይመሰላሉ ።

በሃገራችን በአመት 7ሺ የሚሆኑ ሴቶች በማሀጸን ጫፍ ካንሰር ተጠቂ ዪሆናሉ። እኛም በሃገራችን በአሁኑ ወቅት በሰፋት እይታየ የሚገኝወን የማሀጸን በር ጫፍ ካንሰር ለመገታት ምን እየተሰራ ነው ስንል በጤና ሚንሰቴር ጠይቀናል ።

ከ 4 አመት በፊት በሁለም የሃገሪቷ አከባቢዎች መሰጠት የተጀመረው ከትባት 3.1 ሚሊዮን ሙሉ በሙሉ እንዲሁም ከ4 .8 ሚሊየን ለሚሆኑት ደግሞ የ መጅመሪያውን ዙር ከትባት መሰጠት ተችሏል።

ከ500ሺ በላይ ሴቶችን የቅድም ልየታ መርመራ ማደርግ የተቻለ ቢሆንም አሁንም የምርመራ ቁጥሩ ዘቅተኛ ለመሆኑን የህብረተሰቡ ገንዛቤ አንሰትኛ መሆኑን ያነሳሉ።

በወንድምአገኝ አበበ
2022-10-10