ቆሻሻን በዘላቂነት እና ለዘላቂ ልማት ግቦች ሰኬት በሚል መሪ ቃል የፌደራል የአከባቢ ጥበቃ እና የክልል የአካባቢ ጥበቃ ባለሞያዎች ምክክር አካሂደዋል ።
በሃገርሪቱ በአጠቃላይ የቆሻሻ አሰባሰብ እና አወጋገድ ደካም መሆኑ በመደረኩ ተንሰቷል።የሃገሪቱ ተቋማት እንደ ዩኒቨርስቲ ፣ ሆስፒታሎች እና ኢንዱስትሪዎች በካይ ቆሻሻ ወደ ከባቢ ባለመለቀቅ ሃልፊነታችሀውን እንዲወጡም ተጠይቋል።
በምክከር መደረኩ የቆሻሻ አወጋገድን አሰመልከቶ የ 150 ከትሞች ተሞክሮ በሪፖርት መለክ ቀርቧል። ሪፖርቱን ያቀርቡት የ አከባቢ ጥበቃ ባለሰልጣን የደርቅ ቆሻሻ ኤክሰፐርት አቶ ወንድምአገኝ ቸርነት በሃገርችን የሚገኙ አብዛኛው ከትሞች በቆሻሻ አወጋገድ ላይ የሀሪቱን ህግ በጣሰ መልኩ እየሰ ሩእንዳሉ እና በቆሻሻ ምክንያት አገልገሎት መሰጥት ያቆሙ የህዝብ መገልገያዎችም እንዳሉ ያሰርዳሉ ።
ይህ የቆሻሻ አወጋገድ ክፈተት በአለምም ሆነ በኢትዮጵያ ለዜጎች ሞትም ምክንያት እየሆነ ነው ። ኢትዮጵያ በቀጣይ 10 አመት ወስጥ የቆሻሻ አወጋገድ ሂደቷን ካልተስተካከለች ከ 38 ሚልየን ዶላር በላይ ሊያሳወጣትም ይችላል ተበሏል ።
ታዲያ እንዲህ የስው ህይወትንም ኢኮኖሚንም እየጎድ ያለ ጉዳይ እልባት ለመስጠት የቆሻሻ አወጋግድ ላይ የሚታየውን ችግር ለመፍታት ምን እየተሰራ ይሆንቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ ከማዋል አንጻርስ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ኑ ምን እይሰራ ነው ።
በምድርኩ በቆሻሻ አወጋገድ ጥሩ ተሞክሮ ያልቸው ተቋማት እና የ ከትማ አስተዳድሮች ተሞክሮአቸውን አካፈለዋል።
በወንድምአገኝ አበበ
2022-10-13
