ሀገሬ ቲቪ

በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ነገር እንደሚቋጭና ሰላም እንደሚሆን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ

ሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሔደ ያለው ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመቋጨት የሚያስችል ውይይት የፊታችን ሰኞ ይካሔዳል መባሉ ይታወሳል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቡራዩ የተሰጥኦ ማበልጸጊያ ትምህርት ቤትን በትላንትናው ዕለት መርቀው በከፈቱበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ጦርነት እንደሚቋጭ እና ሰላም እንደሚሰፍን ተናግረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ለሁላችንም በቂናት መካፋፈልን እናስወግድ ሲሉም መልዕክት አስተላልፈዋል።

በብሩክ ያሬድ
2022-10-21