ሀገሬ ቲቪ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላም ጥሪ

የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እየተካሄደ ያለው ጦርነት በውይይት እንዲፈታ ሁሉም አካላት ጥረት እንዲያደርጉ ጠየቀች ።

ሲኖዶሱ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማድረግ ጀምሯል ። ጉባኤው የቤተ ክርስቲያኗን የልማት፣ የመልካም አሰትዳድድር እና የምዕመናን ጥበቃን አስመልክቶ ውይይት ያደርጋል።

በወንድምአገኝ አበበ
2022-10-24